የግንባታ ፈቃድ እንዴት እንደሚጠየቅ
ለመጨረሻ ጊዜ የተሻሻለው: 5/19/2026
ባለቤትነት: የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ
በጅግጅጋ ከተማ ውስጥ ማንኛውንም ግንባታ ከመጀመርዎ በፊት፡
1. ፈቃድ ባለው መሃንዲስ የተዘጋጀውን የግንባታ ፕላን ያቅርቡ።
2. የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ (ባለቤትነት ሰነድ) ያቅርቡ።
3. በማዘጋጃ ቤት የሚሰጠውን የፈቃድ መጠየቂያ ቅጽ ይሙሉ
4. የግንባታ ፈቃድ ማረጋገጫ ከ15 እስከ 30 ቀናት ይወስዳል።
1. ፈቃድ ባለው መሃንዲስ የተዘጋጀውን የግንባታ ፕላን ያቅርቡ።
2. የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ (ባለቤትነት ሰነድ) ያቅርቡ።
3. በማዘጋጃ ቤት የሚሰጠውን የፈቃድ መጠየቂያ ቅጽ ይሙሉ
4. የግንባታ ፈቃድ ማረጋገጫ ከ15 እስከ 30 ቀናት ይወስዳል።
የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ
📍 Hargeisa Road, Jigjiga, Ethiopia
📞 +251 25 775 1111
🕒 Mon-Fri 8:00 AM - 5:00 PM